የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
ሃያ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፻
አዲስ አበባ ታህሳስ ፰ ቀን ፪ሺ፲፪
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
26th Year No. 100
ADDIS ABABA December 18th, 2019
ማውጫ
Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፻፸፪ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም
Proclamation No. 1172 /2019
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ
/ማሻሻያ/
አዋጅ ………….……………………………………...ገጽ ፲፪ሺ፷፫
The Ethiopian Press Agency Re-establishment (As
Amended) Proclamation ……………………Page 12063
PROCLAMATION NO.1172/2019
አዋጅ ፩ሺ፩፻፸፪/፪ሺ፲፪
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ
THE ETHIOPIAN PRESS AGENCY RE-ESTABLISHMENT
(AS AMENDED) PROCLAMATION
WHEREAS, it has been found necessary to amend
ቁጥር
ከሰራተኞች ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ውሳኔ የማሳለፍ ሥልጣን
ጋር በተያያዘ ማሻሻያ በማስፈለጉ ߹
the
Ethiopian
Press
Agency
Re-establishment
Proclamation No. 1151/2019 with regard to the authority
to decide the salary, per diem and other benefits of
Employees’ of the Agency;
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት
አንቀጽ ፶፭ (፩) መሰረት
የሚከተለው ታውጇል ።
NOW, THEREFORE, in accordance with Article
55(1) of the Constitution of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as follows:
ÃNÇ êU
Unit Price
nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1
Negarit G. P.O.Box 80001