፲፩ሺ፷፩
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R፴፬ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም
፫. መቋቋም
Federal Negarit Gazette No.34, 26th February, 2019 ….page
11061
3. Establishment
፩/ የኢትዮጵያ
ዜና
አገልግሎት
በኋላ
1/ The Ethiopian News Service (hereinafter referred to
“አገልግሎት” እየተባለ የሚጠራው) የሕግ ሰውነት
as "The Service" is hereby established by this
ያለው ራሱን የቻለ የመንግስት ተቋም ሆኖ በዚህ
Proclamation with its own legal personality as an
አዋጅ ተቋቁሟል፡፡
autonomous Federal Government Organ;
፪/ አገልግሎቱ ተጠሪነቱ
(ከዚህ
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር
People’s Representatives.
ቤት ይሆናል፡፡
፬. ዋና መስሪያ ቤት
የአገልግሎቱ
2/ The Service shall be accountable to the House of
4. Head office
ዋና
መስሪያ
እንደአስፈ���ጊነቱ
በአገር
ቤት
አዲስ
ውስጥና
አበባ
በውጪ
ሆኖ
The Service shall have its head office in Addis Ababa
አገራት
and may have branches and correspondents within
ቅርንጫፎችና ወኪሎች ሊኖሩት ይችላሉ፡፡
Ethiopia and abroad as may be necessary.
[[[[[[
፭. የአገልግሎቱ ዓላማ
5. Objectives of the Service
አገልግሎቱ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡፩/
ኢትዮጵያ
ለልማትና
ለዲሞክራሲያዊ
The Service shall have the following objectives:
ሥርዓት
1/ Collect, organize, analyze and disseminate balanced
ግንባታ የምታደርጋቸውን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና
and accurate news and news related reports as well
ፖለቲካዊ
as programs about the economic, social and political
እንቅስቃሴዎች
አግባብ
ባላቸው
ፖሊሲዎችና ሕጎች መሰረት ሚዛናዊና ትክክለኛ
መረጃዎችን በማሰባሰብ፣በማደራጀትና በመተንተን
ዜና
እና
ፕሮግራሞችን
ዜና
ነክ
በአገር
ዘገባዎችን
ውስጥና
እንዲሁም
በውጪ
አገር
activities
Ethiopia
undertakes
in
enhancing
development and in building a democratic order,
based on the appropriate policies and laws of the
country;
ማሰራጨት፤
፪/
የአገሪቱን ገፅታ መገንባት፤
2/ Build the image of the country;
፫/
የአገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም የሚመለከቱ ዓለምአቀፍ
3/ Cover global issues of national interest;
ጉዳዮችን መዘገብ፤
፬/ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሕዝብ አስተያየት ጥናት
ማካሔድ፣እንደአስፈላጊነቱ ማተምና ማሰራጨት፤
፭/ ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች በአገር ውስጥና
በውጪ አገር ዋነኛ የዜና ምንጭ ሆኖ ማገልገል፤
4/ Conduct opinion polls on various issues, Publish
and disseminate them as found necessary;
5/ Serve as a main source of news locally and abroad
on issues pertaining to Ethiopia;