gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M ለፖሊስ ማሳወቅ እና አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል፡፡ Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9123 2/ The Agency may issue a directive as to the form and procedures of reporting. 28. Arrest and Detention With out prejudice the provisions stipulated õሺíÿ÷ï ፪/ ኤጀንሲው ሪፖርት የሚቀርብበትን ፎርም እና ሥርዓት በተመለከተ በመመሪያ ይወስናል፡፡ ልዩ ሕጎች 1/ where there are reasonable grounds to believe that a computer crime is committed ፳፰. ስለመያዝና በእስር ስለማቆየት በሌሎች in special laws, የተደነገጉት ሁኔታዎች or under commission, police may arrest እንደተጠበቁ ሆነው፣ suspects in accordance with the provisions ፩/ በዚህ አዋጅ የተመለከተ የኮምፒዩተር ወንጀል of the Criminal Procedure Code. ለመፈጸሙ ወይም እየተፈፀመ ስለመሆኑ በቂ ጥርጣሬ ሲኖር በወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት በተደነገገው መሰረት ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን ሊይዝ ይችላል፤ ፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሰረት የተያዘ ሰው ምርመራ ያልተጠናቀቀ እንደሆነ በወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት በተደነገገው መሰረት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሊሰጥ ይችላል፤ ሆኖም በጠቅላላ የሚሰጠው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ከአራት ወራት መብለጥ የለበትም፡፡ ክፍል አራት የማስረጃና የሥነ-ሥርዓት ድንጋጌዎች 2/ Where the investigation on the person arrested pursuant to sub-article (1) of this Article is not completed, remand may be granted in accordance with the provisions of the Criminal Procedure Code; provided, however, the overall remand period may not exceed four months. PART FOUR EVIDENTIARY AND PROCEDURAL PROVISIONS 29. General 1/ Computer crime proceedings and collection of evidence shall be conducted in accordance with the provisions of this Part. 2/ Without prejudice to the provisions of this ፳፱. ጠቅላላ ፩/ የኮምፒዩተር ወንጀል የፍርድ ሂደትና የማስረጃ አሰባሰብ በዚህ ክፍል ድንጋጌዎች መሰረት ይከናወናል። ፪/ የዚህ ክፍል ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የወንጀል ሕግ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት በኮምፒዩተር ጠቅላላ ክፍልና ሕግ ወንጀሎች የወንጀለኛ ድንጋጌዎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ። Criminal Code and the Criminal Procedure Code shall be applicable to computer Crimes. 30. Order for Preservation of Computer Data 1/ Where there are reasonable grounds to believe that a computer data required for ፴. የኮምፒዩተር ዳታ ደህንነት ለማስጠበቅ ስለሚሰጥ computer crime investigation is vulnerable to loss or modification, the investigatory ትዕዛዝ ፩/ መርማሪው ምርመራ Part, the General Part provisions of the አካል ዓላማ የኮምፒዩተር ለኮምፒዩተር አስፈላጊ ዳታ ሊጠፋ የሆነን ወይም ወንጀል organ may order, in writing, a person to የተወሰነ preserve the specified data under his ሊቀየር control or possession.

Select target paragraph3

Connect to a paragraph
Connect to an entity
Disable highlights
Add to table of contents