gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M እንደሚችል በበቂ ምክንያት ሲያምን ዳታውን የያዘ õሺíÿ÷ð ወይም በቁጥጥር ሥር ያደረገ ሰው page ……... 9124 Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 2/ The person ordered under sub-article (1) of this Article shall immediately take አስፈላጊውን የደህንነት ጥ��ቃ እንዲያደርግ necessary በጽሁፍ ሊያዝ ይችላል። specified computer data and preserve it ፪/ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (1) መሰረት ትዕዛዝ የተሰጠው ሰው በጽሁፍ የተገለፀውን የኮምፒዩተር ዳታ ደህንነት ለመጠበቅ ወዲያውኑ አስፈላጊውን እርምጃ የመውሰድና ከሦስት ወራት ላልበለጠ ጊዜ measures to secure the for three months and keep such order confidential. 3/ The investigatory organ may order only a one-time extension for another three ጠብቆ የማቆየት እንዲሁም የተሰጠውን ትዕዛዝ months up on the expiry of the period በምስጢር የመያዝ ግዴታ አለበት። stipulated under sub-article (2) of this 3/ መርማሪው አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) የተመለከተው የጊዜ ገደብ ሲያበቃ Article. 31. Order for Obtaining of Computer Data 1/ Where a computer data under any person’s ለተጨማሪ ሦስት ወራት ለአንድ ጊዜ ብቻ possession እንዲራዘም ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል። required for purposes of a computer crime ፴፩. የኮምፒዩተር ዳታ ለማግኘት ስለሚሰጥ ትእዛዝ 1/ በማንኛውም ሰው ይዞታ ወይም ቁጥጥር ሥር ያለ የኮምፒዩተር ዳታ ለኮምፒዩተር ወንጀል ምርመራ ሲታመን አስፈላጊ መሆኑ መርማሪው በበቂ አካል ምክንያት የኮምፒዩተር or control is reasonably investigation, the investigatory organ may apply to the court to obtain or gain access to that computer data. 2/ If the court is satisfied, it may, without requiring the appearance of the person concerned, order the person who is in ዳታውን ለማግኘት ወይም ለማየት ለፍርድ possession or control of the specified ቤት ማመልከት ይችላል። computer data, to produce it to the 2/ ፍርድ ቤቱ የቀረበውን ጥያቄ ካመነበት እና ጉዳዩ የሚመለከተውን ሰው መጥራት ካላስፈለገው ማንኛውም ሰው በእጁ የሚገኘውን የኮምፒዩተር ዳታ ለመርማሪው አካል እንዲሰጥ ወይም እንዲያሳይ ሊያዝ ይችላል። investigatory organ or give access to same. 32. Access, Search and Seizure 1/ Where it is necessary for computer crime investigation, the investigatory organ may,upon getting court warrant, search or access ፴፪. ስለደራሽነት፣ ብርበራ እና መያዝ 1/ ለኮምፒዩተር ወንጀል ምርመራ ዓላማ አስፈላጊ physically or virtually any computer system, network or computer data. ሆኖ ሲገኝ መርማሪ አካል ከፍርድ ቤት ፈቃድ 2/ Where the investigatory organ reasonably በማውጣት ማንኛውም የኮምፒዩተር ሥርዓት፣ believes that the computer data sought is ኔትዎርክ ወይም የኮምፒዩተር ዳታ ከርቀት stored in another computer system and can be ወይም በቦታው በአካል በመገኘት መበርበር obtained by same computer system, the search ወይም ደራሽነት ማግኘት ይችላል። 2/ መርማሪ አካል በብርበራ እንዲያዝ የተፈለገውን or access may be extended to that other computer system without requesting separate search warrant.

Select target paragraph3

Connect to a paragraph
Connect to an entity
Disable highlights
Add to table of contents