gA õሺíÿñ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር፣ Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 WHEREAS, it has become necessary to ለመመርመርና ኤሌክትሮኒክ ማስረጃዎችን ለመሰብሰብ incorporate የሚያስችሉ procedures አዳዲስ ስልቶችንና ሥርዓቶችን በሕግ page ……... 9105 new in legal order mechanisms to prevent, and control, investigate and prosecute computer crimes and መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ facilitate the collection of electronic evidences; በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW, THEREFORE, in accordance ህገ መንግስት አንቀጽ ፶፭(፩) መሰረት የሚከተለው with Article 55(1) of the Constitution of the ታውጇል፡- Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows: [ ክፍል አንድ ጠቅላላ PART ONE GENERAL 1. አጭር ርዕስ 1.Short Title ይህ አዋጅ “የኮምፒዩተር ወንጀል አዋጅ ቁጥር This Proclamation may be cited as the “Computer Crime Proclamation No.958/2016”. ፱፻፶፰/፪ሺ፰” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ 2. ትርጓሜ 2.Definitions የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካ��ሆነ In this Proclamation በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፤ otherwise requires: በኮምፒዩተር፣ context 1/ “Computer crime” means 1/ “የኮምፒዩተር ወንጀል” ማለት፡ሀ) unless the በኮምፒዩተር ስርዓት፣ በኮምፒዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ላይ a) A crime committed against a computer, computer system, computer data or computer network; የሚፈፀም ወንጀል፤ ለ) ኮምፒዩተርን፣ የኮምፒዩተር በመጠቀም የኮምፒዩተር ዳታን ስርዓትን፣ ወይም የሚፈፀም ኔትዎርክን መደበኛ ወንጀል፤ b) A conventional crime committed by means of a computer, computer system, computer data or computer network; or ወይም ሐ) በኮምፒዩተር፣ በኮምፒዩተር ስርዓት ወይም ኔትዎርክ አማካኝነት የሚሰራጭ ህገወጥ c) Illegal computer content data disseminated through a computer, computer system, or computer network; የኮምፒዩተር ዳታ ይዘት ነው፤ 2/ “የዳታ ፕሮሰሲንግ አገልግሎት” በኮምፒዩተር ሥርዓት የመቀበል፣ የማከማቸት፣ የማሰራጨት፣ የማጓጓዝ አማካኝነት ወይም ማለት of reception, storage, processing, emission, ዳታን routing or transmission of data by means of የመተንተን፣ computer system and includes networking የማስተላለፍ services; አገልግሎት ሲሆን የኔትዎርክ አገልግሎችንም ይጨምራል፤ 2/ “data processing service” means the service

Seleccionar párrafo de destino3