gA 2. 6¹þ2)#9 ፌÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 5 ኅዳር !2 qqN 2ሺ4 ›.M ማሻሻያዎቹ ስለመጽደቃቸው 2. Ratification of the Instruments of Amendment የዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ሕብረት የተወካዮች ኮንፈረንስ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 04 ቀን 09)(4 በኪዮቶ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 6 ቀን 09)(8 በሚኒያፖሊስ፣ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 08 ቀን 2ሺ2 ��ማራኬሽ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር !4 ቀን 2ሺ6 በአንታሊያ እንዲሁም እ.ኤ.አ. ኦክቶበር !2 ቀን 2ሺ0 በጉዋዳላጃራ ባደረጋቸው ስብሰባዎች የተቀበላቸው የህብረቱ ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ማሻሻያዎች በዚህ አዋጅ ፀድቀዋል፡፡ 3. Federal Negarit Gazeta No. 5 2nd December, 2011 …. page 6249 The Instruments Amending the Constitution and Convention of the International Telecommunication Union adopted by the Plenipotentiary Conference of the Union held at Kyoto on the 14th day of October 1994, at Minneapolis on the 6th day of November 1998, at Marrakech on the 18th day of October 2002, at Antalya on the 24th day of November 2006 and at Guadalajara on the 22nd day of October 2010 are hereby ratified. ሚኒስቴር 3. Power of the Ministry of Communication and Information Technology የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሻሻሉት የዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ህብረት ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን በሥራ ላይ እንዲውሉ የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል፡፡ The Ministry of Communication and Information Technology is hereby empowered to undertake all acts necessary for the implementation of the amended Constitution and Convention of the International Telecommunication Union. የመገናኛና ሥልጣን ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 4. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ አዲስ አበባ ህዳር !2 ቀን 2ሺ4 ዓ.ም 4. Effective Date This Proclamation shall come into force on the date of publication in the Federal Negarit Gazeta. Done at Addis Ababa, this 2nd day of December, 2011 GR¥ wLdgþ×RgþS GIRMA WOLDEGIORGIS yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK PÊzþÄNT PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

Seleccionar párrafo de destino3