የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ FEDERAL NEGARIT GAZETTE OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ሃያ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፹፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ8 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ 22nd Year No. 83 ADDIS ABABA 7th July, 2016 አዋጅ ቁጥር ፱፻፶፰/ ፪ሺ፰ PROCLAMATION No. 958/2016 የኮምፒዩተር ወንጀል አዋጅ……………..…ገጽ ፱ሺ፩፻፬ Computer Crime Proclamation ………Page 9104 ማውጫ CONTENTS አዋጅ ቁጥር ፱፻፶፰/ ፪ሺ፰ PROCLAMATION No.958/2016 የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE COMPUTER CRIME ቴክኖሎጂ WHEREAS, information and communication ለሃገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እድገት technology plays a vital role in the economic, ቁልፍ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤ social and political development of the country; የኢንፎርሜሽንና የኢንፎርሜሽንና አጠቃቀም ተገቢ የኮምኒዩኬሽን ቴክኖሎጂ WHEREAS, unless appropriate protection ካልተደረገለት and security measures are taken, the utilization of የኮምኒዩኬሽን ጥንቃቄና ጥበቃ የሃገሪቱን ሁለንተናዊ እድገት ሊያደናቅፍ እንዲሁም የዜጎችን የግል ነፃነት አደጋ ላይ ሊጥሉ ለሚችሉ የተለያዩ የኮምፒዩተር ወንጀሎች እና ሌሎች የደህንነት ስጋቶች የተጋለጠ በመሆኑ፤ information communication technology is vulnerable to various computer crimes and other security threats that can impede the overall development of the country and endanger individual rights; ከአዳዲስ WHEREAS, the existing laws are not የቴክኖሎጂ ለውጦች ጋር በበቂ ሁኔታ ተጣጥመው adequately tuned with the technological changes የማይሄዱ and are not sufficient to prevent, control, በሥራ ላይ እና ለመቆጣጠር፣ ያሉ የሀገሪቱ የኮምፒዩተር ለመመርመርና ሕጎች ወንጀልን ለመከላከል፣ ተጠርጣሪዎችን ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ ባለመሆናቸው፤ ÃNÇ êU Unit Price ወደ investigate and prosecute the suspects computer crimes; nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Negarit G. P.O.Box 80001 of

Sélectionner le paragraphe cible3