gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9130 ፵፪. ዓለም አቀፍ ትብብር ፩/ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መረጃ መለዋወጥን፣ በጋራ የምርመራ ሥራ ማከናወንን፣ ወንጀለኛ 2/ For the effective implementation of this Proclamation, the investigatory organ may ጨምሮ exchange information with institutions of የኮምፒዩተር ወንጀልን በሚመለከቱ ጉዳዮች another country having similar mission, ላይ ከሌላ ሀገር አግባብ ያለው ባለሥልጣን perform joint cooperation in other forms or ጋር በዚህ አዋጅ፣ ኢትዮጵያ ተዋዋይ ወገን sign agreement with institutions of another አሳልፎ መስጠትን õሺíÿø በሆነችበት ሥርዓት እና ሌሎችን ስምምነት እና የኢትዮጵያ የሕግ በሚፈቅደው መሠረት በትብብር ይሰራል ወይም ስምምነት ሊፈራረም ይችላል። ፪/ ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል መርማሪ አካል country, when necessary. 3/ Any information or evidence obtained pursuant to this Article shall apply for the purpose of prevention or investigation of computer crimes. ተመሳሳይ ተልዕኮ ካለው የሌላ ሀገር መሰል ተቋም ጋር የመረጃ ልውውጥን፣ በሌላ መልኩ የጋራ ትብብርን ሊያደርግ ወይም እንደ አስፈላጊነቱ ስምምነት ሊፈራረም ይችላል፡፡ ፫/ በዚህ አንቀጽ መሰረት የተገኘ ማንኛውም መረጃ ወይም ማስረጃ የኮምፒዩተር ወንጀልን ለመከላከል ወይም ለመመርመር ዓላማ ይውላል፡፡ ፵፫. የኮምፒዩተር ሥርዓትን ስለማገድ፣ ስለመውረስ 1/ ወይም ንብረትን ወይም ስለመዝጋት ፍርድ ቤት በዚህ አዋጅ መሰረት በጥፋተኛ ላይ ቅጣት ሲወስን ወንጀሉን ለመፈፀም ጥቅም ላይ የዋለ ማንኛውም የኮምፒዩተር ሥርዓት፣ ዳታ ወይም መሳሪያ በመንግስት እንዲታገድ፣ እንዲወረስ፣ እንዲወገድ ወይም የዳታ ፕሮሰሲንግ አገልግሎቱ እንዲዘጋ በተጨማሪነት ሊያዝ ይችላል። 2/ ተከሳሹ በመጨረሻ ውሳኔ መሰረት ጥፋተኝነቱ 43. Suspension, Confiscation or Blockage of Computer System or Asset 1/ The court, in sentencing an offender under this Proclamation, may give additional order for the suspension, confiscation or removal of any computer system, data or device or blockage of data processing service used in the perpetration of the offence. 2/ The property or proceedings of the accused that he directly acquired through the computer crime for which he has been convicted shall be confiscateif the accused is convicted through a final decision; 3/ Other relevant laws shall be applicable for the implementation of this article. 44. Power to Issue Regulationand Directive 1/ The Council of Ministers may issue regulations necessary for the ከተረጋገጠ ጥፋተኝነቱ በተረጋገጠበት ወንጀል implementation of this Proclamation. ሥራ በቀጥታ መንገድ ያገኘው ንብረት ወይም 2/ The Agency may issue directives necessary ሐብት ይወረሳል፡፡ 3/ ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ሲባል አግባብ ያላቸው ሌሎች ህጐች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል፡፡ for the effective implementation of this Proclamation.

Sélectionner le paragraphe cible3

Se connecter à un paragraphe
Connect to an entity
Disable highlights
Ajouter à la table des matières