፲፩ሺ፷፰
gA Ød‰L
ነU¶T Uz¤È qÜ_R፴፬ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም
፲፰. የተሸሩና ተፈፃሚነት የሌላቸው ሕጎች
Federal Negarit Gazette No.34, 26th February, 2019 ….page
11068
18. Repealed Laws
፩/ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲን ያቋቋመው
1/ Regulations No. 319/2014 which established the
ደንብ ቁጥር ፫፻፲፱/፪ሺህ፮ ተሽሮ በዚህ አዋጅ
Ethiopian News Agency is repealed and replaced
ተተክቷል፡፡
by this Proclamation;
፪/ ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ህግ ወይም
2/ Any law or Practice which contradicts with this
የአሰራር ልምድ በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች
Proclamation shall have no effect on issues
ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡
covered by this Proclamation.
19. Effective Date
፲፱. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
ይህ
አዋጅ
በፌደራል
ነጋሪት
ጋዜጣ
ታትሞ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል።
አዲስ አበባ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም
ሳህለወርቅ ዘውዴ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፕሬዚዳንት
This Proclamation shall enter into force on the date
of its publication in the Federal Negarit Gazette.
Done at Addis Ababa, 26th Day of February 2019,
SAHLEWORK ZEWEDIE
PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC
REPUBLIC OF ETHIOPIA