የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
ሃያ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬
አዲስ አበባ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም
¥WÅ
አዋጅ ቁጥር
25th Year No. 34
ADDIS ABABA 26th February, 2019
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
CONTENT
፩ሺ፩፻፲፭ /፪ሺ፲፩ ዓ.ም
Proclamation No. 1115 /2019
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም
Ethiopian News Service Re-establishment
የወጣ አዋጅ………….……………………..ገፅ ፲፩ሺ፶፰
Proclamation..........................page 11058
PROCLAMATION No. 1115/2019
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፻፲፭/፪ሺ፲፩
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የወጣ
NEWS SERVICE
አዋጅ
የአገሪቱን
ልማት፣
ሠላም፣
የሕዝቦችን በእኩልነትና
በመፈቃቀድ
ዲሞክራሲያዊ
አጠናክሮ
አንድነት
A PROCLAMATION TO RE-ESTABLISH ETHIOPIAN
ዲሞክራሲ
ላይ
እና
የተመሰረተ
ለማስቀጠል
የዜና
አገልግሎት ሚና ከፍተኛ መሆኑን በመገንዘብ፤
WHERE
AS,
the
role
of
News
Service
in
strengthening and sustaining the country’s development,
peace and democracy as well as democratic unity based on
equality and co-existence of its people is vital;
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደ አገራዊ የዜና
WHERE AS, it becomes necessary to make Ethiopian
አገልግሎት የአገሪቱን ገፅታ ለመገንባት የሚጠበቅበትን
News Service as national news service, attain institutional
ሚና በአግባቡ መወጣት የሚያስችለው ተቋማዊና የአሰራር
and procedural freedom as well as better legal protection to
ነፃነት እንዲሁም የተሻለ የህግ ጥበቃ እንዲኖረው ማድረግ
enable it effectively fulfill its role of building the country’s
በማስፈለጉ፤
image;
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የስራ ባህሪውን ባገናዘበ
WHERE AS, it found necessary to make Ethiopian
መንገድ እንዲመራ እና የሥራ እድገትና ቅልጥፍናው
News Service to be led by taking in to account its work
በተሻለ
nature and to make its work improvements and efficiency
መንገድ
እንዲራመድ
ማድረግ
አስፈላጊ
ሆኖ
proceeded in better way.
በመገኘቱ፤
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አሰራርና አደረጃጀት
ከዓለምአቀፍ
ጋር
procedure and organization of Ethiopian News Service
የተጣጠመ እና ተወዳዳሪ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ
compatible and competent with international technology and
በመገኘቱ፤
professional development.
ÃNÇ êU
Unit Price
የቴክኖሎጂ
እና
ሙያዊ
እድገት
WHERE AS, it found necessary to make working
nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1
Negarit G. P.O.Box 80001