gA Ød‰L
ነU¶T Uz¤È qÜ_R፴፬ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም
፲፩ሺ፷፯
፲፫. ሪፖርት ስለማቅረብ
አገልግሎቱ
Federal Negarit Gazette No.34, 26th February, 2019 ….page
11067
13. Reporting
በሥልጣን
ክልሉ
ስለሚያከናውናቸው
ተግባራት በየጊዜው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
The Service shall submit periodic activity reports to
the House of People's Representatives.
ሪፖርት ያቀርባል፡፡
14. Budget
፲፬. በጀት
የአገልግሎቱ በጀት ከሚከተሉት ምንጮች ይሆናል፡-
The Budget of the Service shall be from the following
sources:
፩/ በመንግስት ከሚመደብለት በጀት፤
፪/
የሚኒስተሮች
ምክር
ቤት
1/ The Budget allocated by the Government;
በሚያወጣው
ደንብ
2/ From the service payment that is collected in
የሚወሰን ሆኖ በዚህ አዋጅ መሰረት ከሚሰበሰበው
accordance with this Proclamation that will be
የአገልግሎት ክፍያ
determined by the Regulation to be issued by
።
Council of Ministers.
፲፭. የሒሳብ መዛግብት
፩/ አገልግሎቱ
15. Books of Account
የተሟሉና
ትክክለኛ
የሆኑ
የሒሳብ
መዛግብትና ሰነዶችን ይይዛል፡፡
፪/
የአገልግሎቱ
በዋናው
የሒሳብ
ኦዲተር
books of account and financial records;
መዛግብትና
ወይም
እርሱ
1/ The Service shall keep complete and accurate
ሠነዶች
በሚሰይማቸው
ሌሎች ኦዲተሮች በየአመቱ ይመረመራል፡፡
2/ The books of account and financial records as well
as other documents of the Service shall be
Audited annually by the Auditor General or other
Auditors assigned by the Auditor General.
፲፮. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን
16. Authority to Issus Regulation and Directive
፩/ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የሕዝብ ተወካዮች ምክር
ቤት ደንብ ያወጣል፡፡
፪/ ቦርዱ
ለዚህ
የአገልግሎቱ
አዋጅ
ማስፈፀሚያና
አሰራሮች
ለተለያዩ
2/ The Board may issue Directives that are necessary
የሚያስፈልጉ
for the implementation of this Proclamation and
መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል፡፡
different functions of Service.
፲፯. የመብቶችና ግዴታዎች መተላለፍ
በደንብ
ቁጥር
የኢትዮጵያ
ዜና
1/ The House of People’s Representatives shall issue
Regulation for the implementation of this
Proclamation.
17. Transfer of Rights and Duties
፫፻፲፱/፪ሺህ፮
ተቋቁሞ
የነበረው
The rights and obligations of Ethiopian News
አገልግሎት
ኤጀንሲ
መብትና
Agency, which was established by Regulation No.
ግዴታዎች ለአገልግሎቱ ተላልፈዋል፡፡
319/2014, are transferred to the Service.