yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK ØÁ‰L nU¶T Uz¤È FEDERAL NEGARIT GAZETA OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA አሥራስምንተኛ ዓመት qÜ_R 5 አዲስ አበባ ኅዳር !2 qN 2ሺ4 ዓ.ም bxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK yÞZB twµ×C MKR b¤T «ÆqEn T ywÈ ¥WÅ xêJ qÜ_R 18th Year No..5 ADDIS ABABA 2nd December, 2011 CONTENTS Proclamation No. 722/2011 7)!2///2ሺ4 ›.M በዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ህብረት ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎች ማጽደቂያ አዋጅ ……ገጽ 6¹þ2)#8 Instruments Amending the Constitution and Convention of the International Telecommunication Union Ratification Proclamation አዋጅ ቁጥር 7)//!2/2ሺ4 PROCLAMATION No. 722/2011. በዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ሕብረት ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ A PROCLAMATION TO RATIFY THE INSTRUMENTS AMENDING THE CONSTITUTION AND CONVENTION OF THE INTERNATIONAL TELECOMMUNICATION UNION የዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ሕብረት የተወካዮች ኮንፈረንስ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 04 ቀን 09)(4 በኪዮቶ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 6 ቀን 09)(8 በሚኒያ ፖሊስ፣ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 08 ቀን 2ሺ2 በማራኬሽ፣ እ.ኤ.አ. ኖቬምበር !4 ቀን 2ሺ6 በአንታሊያ እንዲሁም እ.ኤ.አ. ኦክቶበር !2 ቀን 2ሺ0 በጉዋ ዳላጃራ ባደረ ጋቸው ስብሰባዎች በህብረቱ ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን የተቀበላቸው በመሆኑ፤ WHEREAS, the Plenipotentiary Conference of the International Telecommunication Union has adopted the instruments amending the Constitution and Convention of the Union at its sessions held at Kyoto on the 14th day of October 1994, at Minneapolis on the 6th day of November 1998, at Marrakech on the 18th day of October 2002, at Antalya on the 24th day of November 2006 and at Guadalajara on the 22nd day of October 2010; እነዚህን ማሻሻያዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 7 ቀን 2ሺ4 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያጸደቃቸው በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ $5 ንዑስ አንቀጽ /1/ እና /02/ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ 1. አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “በዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ህብረት ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎች ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 7)!2/2ሺ4” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ÃNÇ êU Unit Price .…. Page 6248 WHEREAS, the House of Peoples’ Representatives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said amendments at its session held on the 17th day of November, 2011. NOW, THEREFORE, in accordance with sub-article (1) and (12) of Article 55 of the Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows: 1. Short Title This Proclamation may be cited as the "Instruments Amending the Constitution and Convention of the International Telecommunication Union Ratification Proclamation No. 722/2011". nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Negarit G. P.O.Box 80001

Select target paragraph3