gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R፴፬ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ፲፩ሺ፷፯ ፲፫. ሪፖርት ስለማቅረብ አገልግሎቱ Federal Negarit Gazette No.34, 26th February, 2019 ….page 11067 13. Reporting በሥልጣን ክልሉ ስለሚያከናውናቸው ተግባራት በየጊዜው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት The Service shall submit periodic activity reports to the House of People's Representatives. ሪፖርት ያቀርባል፡፡ 14. Budget ፲፬. በጀት የአገልግሎቱ በጀት ከሚከተሉት ምንጮች ይሆናል፡- The Budget of the Service shall be from the following sources: ፩/ በመንግስት ከሚመደብለት በጀት፤ ፪/ የሚኒስተሮች ምክር ቤት 1/ The Budget allocated by the Government; በሚያወጣው ደንብ 2/ From the service payment that is collected in የሚወሰን ሆኖ በዚህ አዋጅ መሰረት ከሚሰበሰበው accordance with this Proclamation that will be የአገልግሎት ክፍያ determined by the Regulation to be issued by ። Council of Ministers. ፲፭. የሒሳብ መዛግብት ፩/ አገልግሎቱ 15. Books of Account የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሒሳብ መዛግብትና ሰነዶችን ይይዛል፡፡ ፪/ የአገልግሎቱ በዋናው የሒሳብ ኦዲተር books of account and financial records; መዛግብትና ወይም እርሱ 1/ The Service shall keep complete and accurate ሠነዶች በሚሰይማቸው ሌሎች ኦዲተሮች በየአመቱ ይመረመራል፡፡ 2/ The books of account and financial records as well as other documents of the Service shall be Audited annually by the Auditor General or other Auditors assigned by the Auditor General. ፲፮. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን 16. Authority to Issus Regulation and Directive ፩/ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደንብ ያወጣል፡፡ ፪/ ቦርዱ ለዚህ የአገልግሎቱ አዋጅ ማስፈፀሚያና አሰራሮች ለተለያዩ 2/ The Board may issue Directives that are necessary የሚያስፈልጉ for the implementation of this Proclamation and መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል፡፡ different functions of Service. ፲፯. የመብቶችና ግዴታዎች መተላለፍ በደንብ ቁጥር የኢትዮጵያ ዜና 1/ The House of People’s Representatives shall issue Regulation for the implementation of this Proclamation. 17. Transfer of Rights and Duties ፫፻፲፱/፪ሺህ፮ ተቋቁሞ የነበረው The rights and obligations of Ethiopian News አገልግሎት ኤጀንሲ መብትና Agency, which was established by Regulation No. ግዴታዎች ለአገልግሎቱ ተላልፈዋል፡፡ 319/2014, are transferred to the Service.

Select target paragraph3