gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M በኮምፒዩተር õሺíÿöîጉዳት ዳታ ሊያደርሱ ዓላማ ተብለው የኮምፒዩተር ወይም በኔትዎርክ እንደሚችሉ እያወቀ የተመረቱ ወይም ፕሮግራሞችን በኮምፒዩተር ሥርዓት Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 ላይ any computer page ……... 9112 program exclusively ለዚህ designed or adapted for this purpose shall የተሻሻሉ be punishable with simple imprisonment ብሎ not exceeding five years or fine not ሆነ አማካኝነት exceeding Birr 30,000. ያሰራጨ እንደሆነ ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ከብር ፴ሺ በማይበልጥ መቀጮ 2/ for the commission of unlawful act ይቀጣል። specified under Articles 3 to 6 of this 2/ ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ 3 እስከ 6 Whosoever, knowing that it is to be used የተዘረዘሩትን የወንጀል Proclamation, ድርጊቶች intentionally imports, produces, offers for sale, distributes or ለማስፈጸሚያ እንደሚውሉ እያወቀ ለዚህ ዓላማ makes available any computer device or የሚውሉ ወይም computer program designed or adapted የኮምፒዩተር ዳታዎችን ሆን ብሎ ወደ ሀገር exclusively for the purpose of committing ውስጥ ያቀረበ፣ such crimes shall be punishable with ያከፋፈለ ወይም ሌሎች እንዲያገኙት ያመቻቸ rigorous imprisonment not exceeding five እንደሆነ years and fine from Birr 10,000 to 50,000. የኮምፒዩተር ያስገባ፣ መሣሪያዎችን ያመረተ፣ ከአምስት እስራትና ከብር ፲ሺ ዓመት ለሽያጭ በማይበልጥ ጽኑ እስከ ብር ፶ሺ በሚደርስ 3/ Whosoever possesses any computer devices or data specified under sub-article መቀጮ ይቀጣል። (1) or (2) of this Article with the intention › 3/ ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ 3 እስከ to further the commission of any of the 6 የተዘረዘሩትን የወንጀል ድርጊቶች ለመፈፀም crimes specified under Articles 3 to 6 of በማሰብ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) ወይም this Proclamation shall be punishable with (2) የተመለከቱትን የኮምፒዩተር መሳሪያዎች simple imprisonment not exceeding three years or fine from Birr 5,000 to 30, 000. ወይም ዳታዎች ይዞ የተገኘ እንደሆነ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ከብር ፭ሺ እስከ ብር ፴ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል። 4/ Whosoever, without authorization or in excess of authorization, intentionally discloses or transfers any computer 4/ ማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ ያለፈቃድ ወይም program, secret code, key, password or ከተሰጠው ፈቃድ ውጭ የኮምፒዩተር ሥርዓት፣ any other similar data for gaining access የኮም���ዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ደራሽነት to a computer system, computer data or ማግኘት የሚያስችል የኮምፒዩተር ፕሮግራም፣ network shall be punishable with simple የምስጢር ኮድ፣ ቁልፍ፣ የይለፍ ቃል ወይም ሌላ መሰል ዳታ ይፋ ያደረገ ወይም ለሌላ ሰው አሳልፎ የሰጠ እንደሆነ ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ነገሩ ከባድ በሆነ ጊዜ እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ imprisonment not exceeding five years or in serious cases with rigorous imprisonment not exceeding five years and fine from Birr 10,000 to 50,000.

Seleccionar párrafo de destino3