የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ FEDERAL NEGARIT GAZETTE OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ሃያ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፻፩ አዲስ አበባ ታህሳስ ፰ ቀን ፪ሺ፲፪ 26th Year No. 101 ADDIS ABABA December 18th 2019 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማውጫ Content አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፸፫/፪ሺ፲፪ ዓ.ም Proclamation No 1173/2019 የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ…………………………………….….………..ገጽ ፲፪ሺ፷፭ The Ethiopian News Service Re-establishment (As Amended) Proclamation …………………..…..Page 12065 PROCLAMATION NO.1173/2019 አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፻፸፫/፪ሺ፲፪ ዓ.ም የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ THE ETHIOPIAN NEWS SERVICE RE-ESTABLISHMENT (AS AMENDED) PROCLAMATION ቁጥር WHEREAS it has been found necessary to amend the ፩ሺ፩፻፲፭/ ፪ሺ፲፩ አገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ߹ምክትል Ethiopian News Service Reestablishment Proclamation No. የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ከሰራተኞች ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ውሳኔ አሰጣጥ ያለበትና ጋር ተግባራዊ በተያያዘ ሊሆን ቀልጣፋ߹ምቹ߹ተጠያቂነት በሚችልበት መልኩ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ߹ and applicable decision making concerning the salary, per diem and other benefits of the Chief Executive Officer, Deputy Chief Executive Officers and Employees of the Service; የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግስት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሰረት 1115/2019 in order to realize efficient, relevant, accountable የሚከተለው ታውጇል ። NOW THEREFORE, in accordance with Article 55(1) of the Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as follows: ÃNÇ êU Unit Price nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Negarit G. P.O.Box 80001

Select target paragraph3