፲፩ሺ፷፰ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R፴፬ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ፲፰. የተሸሩና ተፈፃሚነት የሌላቸው ሕጎች Federal Negarit Gazette No.34, 26th February, 2019 ….page 11068 18. Repealed Laws ፩/ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲን ያቋቋመው 1/ Regulations No. 319/2014 which established the ደንብ ቁጥር ፫፻፲፱/፪ሺህ፮ ተሽሮ በዚህ አዋጅ Ethiopian News Agency is repealed and replaced ተተክቷል፡፡ by this Proclamation; ፪/ ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ህግ ወይም 2/ Any law or Practice which contradicts with this የአሰራር ልምድ በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች Proclamation shall have no effect on issues ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡ covered by this Proclamation. 19. Effective Date ፲፱. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል። አዲስ አበባ የካቲት ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት This Proclamation shall enter into force on the date of its publication in the Federal Negarit Gazette. Done at Addis Ababa, 26th Day of February 2019, SAHLEWORK ZEWEDIE PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

Sélectionner le paragraphe cible3