gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 PART TWO COMPUTER CRIMES SECTION ONE CRIMES AGAINST COMPUTER SYSTEM AND COMPUTER DATA õሺíÿõ ክፍል ሁለት የኮምፒዩተር ወንጀሎች ንኡስ ክፍል አንድ በኮምፒዩተር ሥርዓትና በኮምፒዩተር ዳታ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች 3. Illegal Access 1/ Whosoever, without authorization or in ፫. ሕገ ወጥ ደራሽነት 1/ page ……... 9109 ማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ ያለፈቃድ ወይም ከተሰጠው ፈቃድ ውጪ የኮምፒዩተር ስርዓት፣ excess of authorization, intentionally secures access to the whole or any part of computer system, computer data or network የኮምፒዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ደራሽነት shall በከፊልም ሆነ በሙሉ ያገኘ እንደሆነ ከሦስት imprisonment not exceeding three years or ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ከብር fine from Birr 30,000 to 50, 000 or both. be punishable with simple ፴ሺ እስከ ብር ፶ሺ በሚደርስ መቀጮ ወይም 2/ Where the crime stipulated under sub-article በሁለቱም ይቀጣል፡፡ 2/ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (፪) ላይ የተመለከተው የወንጀል ድርጊት የተፈጸመው፣ ሀ) በሕግ የሰውነት መብት ለተሰጠው ተቋም አገልግሎት ሥርዓት፣ ብቻ በሚውል የኮምፒዩተር የኮምፒዩተር ዳታ ወይም ኔትዎርክ ላይ ከሆነ ከሶስት ዓመት እስከ (1) of this Article is committed against: a) a computer system, computer data or network that is exclusively destined for the use of a legal person, the punishment shall be rigorous imprisonment from three years to five years and fine from Birr 30,000 to 50,000; አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከብር ፴ሺ እስከ ብር ፶ሺ በሚደርስ b) a critical infrastructure, the punishment መቀጮ ያስቀጣል፣ shall be rigorous imprisonment from ለ) በቁልፍ መሠረተ ከአምስት ዓመት ልማት እስከ ላይ አስር ከሆነ ዓመት የሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከብር ፶ሺ እስከ ብር ፩፻ሺ በሚደርስ መቀጮ ያስቀጣል፡፡ 4. ሕገ ወጥ ጠለፋ 1/ five years to ten years and fine from Birr 50,000 to 100,000. 4. Illegal Interception 1/ Whosoever, without authorization or in excess of authorization, intentionally ማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ ያለፈቃድ ወይም intercepts non-public computer data or data ከተሰጠው ያልሆነን processing service shall be punishable with የዳታ ፕሮሰሲንግ rigorous imprisonment not exceeding five ፈቃድ ውጪ የኮምፒዩተር ዳታ ወይም ይፋዊ አገልግሎት የጠለፈ እንደሆነ ከአምስት ዓመት years and fine from Birr 10,000 to 50,000. በማይበልጥ ጽኑ እስራት እና ከብር ፲ሺ እስከ 2/ Where the crime stipulated under sub-article ፶ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡ 2/ በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (1) of this Article is committed against: (1) ላይ የተመለከተው የወንጀል ድርጊት የተፈጸመው:-

اختر الفقرة المستهدفة3