gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፹፫ ሰኔ ፴ qN ፪ሺ8 ›.M Federal Negarit Gazette No. 83 7th July 2016 page ……... 9110 a) a computer data or data processing õሺíÿö service that is exclusively destined for ሀ) በሕግ የሰውነት መብት ለተሰጠው ተቋም አገልግሎት ብቻ በሚውል the use of a legal person, the punishment የኮምፒዩተር shall be rigorous imprisonment from five ዳታ ወይም የዳታ ፕሮሰሲንግ አገልግሎት years to ten years and fine from Birr ላይ ከሆነ ከአምስት ዓመት እስከ አስር 50,000 to 100,000. ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከብር ፶ሺ ሺ እስከ ብር ፩፻ሺ በሚደርስ መቀጮ ያስቀጣል፤ b) a critical infrastructure, the punishment shall be rigorous imprisonment from ten ለ) በቁልፍ መሠረተ ልማት ላይ ከሆነ ከአስር ዓመት እስከ አስራ አምስት years to fifteen years and fine from Birr ዓመት 100,000 to 200,000. በሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከብር ፩፻ሺ እስከ ብር ፪፻ሺ በሚደርስ መቀጮ 5. Interference with Computer System ያስቀጣል፡፡ 1/ Whosoever, without authorization or in 5. በኮምፒዩተር ሥርዓት ላይ ጣልቃ መግባት 1/ excess of authorization, intentionally ማንኛውም ሰው ሆነ ብሎ ያለፈቃድ ወይም hinders,impairs, interrupts or disrupts the ከተሰጠው ፈቃድ ውጪ የኮምፒዩተር ዳታን proper functioning of the whole or any part በማስገባት፣ በማሰራጨት፣ በመለወጥ የኮምፒዩተር ኔትወርክን መደበኛ ሙሉ በሙሉ ወይም እንዲቋረጥ በማጥፋት ወይም of ሥርዓትን ወይም transmitting, deleting or altering computer ተግባር ያደናቀፈ፣ ያደረገ system by inputting, ሆነ data shall be punishable with rigorous ያወደመ imprisonment from three years to five years በከፊልም ያወከ፣ computer እንደሆነ ከሶስት and fine not exceeding Birr 50,000. ዓመት እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከብር ፶ሺ በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፡፡ 2/ በዚህ አንቀጽ 2/ where the crime stipulated under sub-article (1) of this Article is committed against: ንኡስ አንቀጽ (፩) ላይ የተመለከተው የወንጀል ድርጊት የተፈጸመው፣ ሀ) በሕግ የሰውነት መብት ለተሰጠው ተቋም a) a computer system that is exclusively destined for the use of a legal person, the punishment shall be rigorous የኮምፒዩተር imprisonment from five years to ten ሥርዓት ላይ ከሆነ ከአምስት ዓመት እስከ years and fine from Birr 50,000 to አስር ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና 100,000; አገልግሎት ብቻ በሚውል ከብር ፶ሺ እስከ ብር ፩፻ሺ መቀጮ ያስቀጣል፤ በሚደርስ

اختر الفقرة المستهدفة3